ናቡቴ ቁጥር-4

ግብረ ናቡቴ ቁጥር-4 : ይህ የልማት ፕሮጄክት የገጠር አብያተ-ክርስቲያናት ባላቸዉ መሬት ላይ አታክልት እና ፍራፍሬ እንዲያመረቱ ድጋፍ የሚሰጥ ሲሆን በዚህም የተወሰኑት ደብራት ላይ የአቮካዶ ልማት አየካሄደ ሲሆን በቅርቡም በናትሪ ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ቤተ-ክርስቲያን ለሀገሪቷም የመጀመሪያ የሆነ ከአከባቢ በሚሰሩ ቁሳቁሶች የፍራፍሬ ምርት የሙከራ ስራ ተጀምሯል፡፡ከዚህ በሚገኘዉ ምርት መሰረት ወደ ሌሎች ደብራት ለማስፋፋት ዕቅድ ተይዟል፡፡