ግብረ ጥበበ ባስልኤል

ይህም ፕሮጀክት የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል መሰረት አድርጎ የተነሳ ነው። በዘፀ. 36 ፥1 “እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን የሰጣቸው ባስልኤልና ኤልያብ በልባቸው ጥበበኞችም ሁሉ እግዚአብሔር እንዳዘዘው ነገር ሁሉ አደረጉ” ይላል። የዚህ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮጀክት መሰረት ያደረገው እንደ ባስልኤል ሁሉ በእያንዳንዱ ሰው ልብ ላይ ይተዳደርበት ዘንድ ከእግዚአብሔር የተሰጠውን