ስለ ማህበሩ

አመሰራረት ማህበሩ በሐምሌ 19 1998 ዓ.ም. በጅማ ሀገረ ስብከት በሰኮሩ ወረዳ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ደንብና ስርዓት መሰረት በናትሪ ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ተጉዘው በነበሩ ምዕመናን በጅማ ሀገረ ስብከት ፈቃድ ሰጭነት ተመሰረተ። ይህ ማህበር ተዘግቶ የነበረውን የናትሪ ደ/ሰ/ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ህንፃ አጠናቆ በሐምሌ 19 2000 ዓ.ም. ካስመረቀ በኃላ በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ዻዻስ በቀረበለት ጥሪ መሰረት በጅማ በአቅም ማጣት ምክንያት ተዘግተው የነበሩትን 139 አብያተ ክርስቲያናት ለማስገልገል ቆርጦ ተነሳ። በመቀጠል ይህንን ሰፊ አገልግሎት ለማከናወን የስምና አቋም ማሻሻያ በማድረግ በነሐሴ 2000 ዓ.ም. ደጆችሽ አይዘጉ መንፈሳዊ የአገልግሎት ማህበር ተብሎ እንዲጠራ የሀገረ ስብከቱ እና የጠቅላላ ጉባኤ አዎንታ በማግኘት ስራውን ቀጥሏል።

አመሰራረት ማህበሩ በሐምሌ 19 1998 ዓ.ም. በጅማ ሀገረ ስብከት በሰኮሩ ወረዳ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ደንብና ስርዓት መሰረት በናትሪ ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ተጉዘው በነበሩ ምዕመናን በጅማ ሀገረ ስብከት ፈቃድ ሰጭነት ተመሰረተ። ይህ ማህበር ተዘግቶ የነበረውን የናትሪ ደ/ሰ/ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ህንፃ አጠናቆ በሐምሌ 19 2000 ዓ.ም. ካስመረቀ በኃላ በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ዻዻስ በቀረበለት ጥሪ መሰረት በጅማ በአቅም ማጣት ምክንያት ተዘግተው የነበሩትን 139 አብያተ ክርስቲያናት ለማስገልገል ቆርጦ ተነሳ። በመቀጠል ይህንን ሰፊ አገልግሎት ለማከናወን የስምና አቋም ማሻሻያ በማድረግ በነሐሴ 2000 ዓ.ም. ደጆችሽ አይዘጉ መንፈሳዊ የአገልግሎት ማህበር ተብሎ እንዲጠራ የሀገረ ስብከቱ እና የጠቅላላ ጉባኤ አዎንታ በማግኘት ስራውን ቀጥሏል። ​

የአባላት ብዛት

0 +
ዘማሪያን
0
ሰባኪያን
0 +
አባላት​
Our Vision
Cursus blandit eget duis proin orci cursus id faucibus id a amet egestas nullam eget ridiculus pellentesque arcu ac vel eu nunc.

Est cras vulputate vitae varius mauris et tristique nibh mauris, elementum, pulvinar ultricies enim vel sed et laoreet ultricies leo ac fringilla id pretium dictumst nibh urna dictum vestibulum in quis venenatis vestibulum in lacus, at ut eget vel in mauris facilisis et mattis elementum.

Our Mission
Malesuada elementum ante mattis ipsum faucibus turpis at scelerisque elit turpis augue elit nisl sit nibh risus accumsan vitae euismod amet, nibh sed velit.

Tristique quam augue ac mi ut habitasse id molestie ultrices dignissim elit consectetur ac eget eleifend id id et vestibulum posuere condimentum hendrerit senectus vel dolor mattis et eget vulputate nisl elit.