ታላቅ የበረከት ጥሪ!

በጅማ ሀገር ስብከት የ100 አብያተ ክርስቲያናት ችግር ይቀርፋል በሚል በጅማ ከተማ እየተገነባ ያለው ህንፃ በምድር ቤቱ ላይ ከመጋቢት ወር በኃላ በሚዘንበው የተፈጥሮ ዝናብ የሚያጋጥመውን ከፍተኛ የውሃ መጠራቀም አደጋ ለመቀነስ በርካታ ገንዘብ /እስከ 2 ሚሊዮን/የሚጠይቅ ስራ መሰራት ይገባዋል። ይህንን ችግር ከሳይቱ መሀንዲስ ለመረዳት ተችሏል።ስለሆነም ለዚህ ታሪካዊ ሕንፃ ቶሎ መጠናቀቅ እና ከፊታችን ያለውን የውሃ መጠራቀም አደጋ ለመቀነስ …

ታላቅ የበረከት ጥሪ! Read More »